Register Your Business
English
- Data Ownership: All business data entered belongs to you. BizuData Solution will not share your data with third parties.
- Accountability: The user is solely responsible for the accuracy of financial and tax records.
- Service & Pricing: While we strive for 100% uptime, you agree to use the Excel fallback tool provided during internet interruptions. BizManager is currently free for the first 3 months. Users will be notified of subscription plans after the trial period.
አማርኛ
- የመረጃ ባለቤትነት፦ የሚያስገቡት ማንኛውም የንግድ መረጃ የርስዎ ንብረት ነው። ብዙዳታ ሶሉሽን መረጃዎን ለሶስተኛ ወገን አያጋራም።
- ኃላፊነት፦ ለግብር እና ለሂሳብ ትክክለኛነት ተጠቃሚው ሙሉ ኃላፊነቱን ይወስዳል።
- አገልግሎት እና ክፊያ፦ ሲስተሙን ለመጠቀም የኢንተርኔት መቆራረጥ በሚያጋጥም ጊዜ በExcel የተዘጋጀውን አማራጭ መጠቀም የርስዎ ድርሻ ነው፤ ቢዝማናጀር በኣሁኑ ጊዜ ረጂስተር ኣድርገው ለ3 ወራት አንዲጠቀሙ ይፈቅዳል፤ ከዚያ በሁዋላ መተግበሪያው የሚሰጠዉን ኣገልግሎት መጠቀም ከፈለጉ በ ሰብስክሪፕሽን ፕላን መጠነኛ ክፍያ ይጠየቃል።